am_tq/1sa/15/24.md

240 B

ሳኦል ለሳሙኤል፣ ኃጢአት ለምን እንደሰራ ያቀረበው ምክንያት ምን ነበር?

ሳኦል የያህዌን ትዕዛዝ የተላለፈው ህዝቡን ስለፈራ እንደሆነ ተናገረ፡፡