am_tq/1sa/15/22.md

213 B

ለሳኦል የሳሙኤል ምላሽ ምን ነበር?

ያህዌን መታዘዝ መስዋዕት ከማቅረብ ይሻላል፤ አመጽ እና ግትርነት በያህዌ ፊት ኃጢአት ነው፡፡