am_tq/1sa/15/14.md

449 B

ሳሙኤል ሳኦል ለነገረው ውሸት እንዴት ምላሽ ሰጠ?

ሳሙኤል ስለሚሰማው የበጎች ጨኸት እና የበሬዎች ግሳት ሳኦልን ጠየቀው፡፡

ሳኦል አለመታዘዙን ለማስተባበል ለሳሙኤል ምን ሰበብ አቀረበ?

ህዝቡ ምርጥ ምርጦቹን በጎች እና በሬዎች ለያህዌ መስዋዕት ይሆኑ ዘንድ አስቀሩ አለ፡፡