am_tq/1sa/15/06.md

280 B

ሳኦል ቄናውያን ከአማሌቃውያን እንዲለዩ የተናገረው ለምንድን ነው?

የእስራኤል ህዝብ ከግብጽ ወጥቶ ሲጓዝ በመንገድ ቄናውያን መልካምነት አድርገውላቸው ስለነበር ነው፡፡