am_tq/1sa/15/01.md

272 B

ያህዌ ሳኦል አማሌቅን እንዲያጠቃ እና ሙሉ ለሙሉ እንዲደመስስ የፈለገው ለምንድን ነው?

እስራኤላውያን ከግብጽ ሲወጡ አማሌቅ እስራኤልን በመንገድ ስለተቃወሙ ነው፡፡