am_tq/1sa/14/45.md

224 B

ዮናታን ከመገደል የተረፈው እንዴት ነበር?

የእስራኤል ሰዎች ነበሩ እንዲሞት ያልፈቀዱት ምክንያቱም እርሱ ታላቅ ድል አስገኝቶ ነበር፡፡