am_tq/1sa/14/38.md

258 B

ሳኦል ይህንን ኃጢአት ከእስራኤል እንዴት ማስወገድ ይቻላል አለ?

ይህንን ኃጢአት የሰራው ሰው በእርግጥ ይገደል፣ ልጄ ዮናታን ቢሆን እንኳን ይገደላል አለ፡፡