am_tq/1sa/14/33.md

286 B

የእስራኤል ህዝብ ከፍልስጤማውያን ጋር ካደረጉት ጦርነት በኋላ በያህዌ ላይ በደል የፈጸሙት እንዴት ነው?

የእስራኤል ህዝብ በዘረፋ አግኝተው ያረዷቸውን እንስሳት ደም በሉ፡፡