am_tq/1sa/14/29.md

358 B

ዮናታን አባቱ አስምሎ የነበረውን መሃላ የተቸው እንዴት ነበር?

ዮናታን፣ ህዝቡ በነጻ ከማሩ መብላትና ከጠላቶቻቸው ካገኙት ዘረፋ በነጻ መጠቀም ቢችሉ ኖሮ ከተገደሉት በላይ በርካታ ፍልስጤማውያን በተገደሉ ነበር አለ፡፡