am_tq/1sa/14/24.md

265 B

የተራቡት የእስራኤል ወንዶች እንዲጨነቁ ምክንያት የሆነው ማን ነው?

ሳኦል ህዝቡን እስከ ምሽት አንዳች ምግብ የሚቀምስ ሰው የተረገመ ይሆናል ሲል አምሎ ነበር፡፡