am_tq/1sa/14/20.md

373 B

ከሳኦል እና ከዮናታን ጋር ከነበሩ እስራኤላውያን ጋር ማን አብሮ ሆነ?

አስቀድሞ ከፍልስጤማውያን ጋር የነበሩ ዕብራውያን፣ እና ከእነርሱ ጋር ወደ ሰፈር የሄዱ ከሳኦል እና ከዮናታን ጋር ከነበሩ እስራኤላውያን ጋር አብረው ሆኑ፡፡