am_tq/1sa/14/11.md

363 B

የፍልስጤም ጦረኞች "ወደ እኞ ኑ የምናሳያችሁ ነገር አለ" ካሏቸው በኋላ ዮናታን ለጋሻ ጃግሬው ምን አለው?

ጋሻ ጃግሬው እንዲከተለው ነገረው፣ ምክንያቱም ያህዌ ፍልስጤማውያንን ለእስራኤላውያን አሳልፎ ሰጥቷል ማለት ነው፡፡