am_tq/1sa/14/02.md

223 B

ከሳኦል ጋር የነበሩ ስድስት መቶ ሰዎች የማያውቁት ነገር ምን ነበር?

ዮናታን ወደ ፍልስጤማውያን የጦር ሰፈር መሄድን አያውቁም ነበር፡፡