am_tq/1sa/12/14.md

589 B

ሳሙኤል በእግዚአብሔር ህዝብ ፊት ምን አማራጭ አቀረበ?

የያህዌን ትዕዛዛት መጠበቅ እና የያህዌ ተከታይ መሆን፣ አሊያም በያህዌ ትዕዛዛት ላይ ማመጽ እና ቁጣውን መቀበል ይችላሉ፡፡