am_tq/1sa/11/09.md

499 B

መልዕክተኞች ለኢያቢስ ወንዶች ምን ነገሯቸው?

መልዕክተኞቹ ለኢያቢስ ወንዶች በማግስቱ ፀሐይ ሞቅ በምትልበት ሰዓት ነጻ እንደሚወጡ ነገሯቸው፡፡

የኢያቢስ ወንዶች ናዖስን ለማታለል ምን አሉ?

ለናዖስ በሚቀጥለው ቀን እጃቸውን እንደሚሰጡትና እርሱም በእነርሱ ላይ ያሻውን ሊያደርግ እንደሚችል ነገሩት፡፡