am_tq/1sa/10/26.md

353 B

አንዳንድ ርባና ቢስ ሰዎች ለሳኦል ያላቸውን ንቀት እንዴት አሳዩ?

አንዳንድ ርባና ቢስ ሰዎች ለእርሱ ምንም አይነት ስጦታ ባለማምጣት እና እንዴት ሊታደጋቸው እንደሚችል ጥያቄ ውስጥ በመግባት ያላቸውን ንቀት ገለጹ፡፡