am_tq/1sa/10/05.md

851 B

ሳሙኤል ለሳኦል ወደ ፍልስጤማውያን ጊብዓ ተራራ አጠገብ ሲደርስ ምን እንደሚሆን ነገረው?

የያህዌ መንፍ በሃይል እንደሚወርድበት፣ ከዚህም የተነሳ እንደ ሌላ ሰው ሆኖ እንደሚለወጥ፣ በከተማይቱ ውስጥ ከሚገኙ የነቢያት ጉባኤ ጋር ትንቢት እንደሚናገር ነገረው፡፡