am_tq/1sa/10/01.md

560 B

ሳሙኤል የብርሌውን ዘይት በሳኦል ራስ ላይ ያፈሰሰው እና እርሱን የሳመው ለምንድን ነው?

በሳኦል ራስ ላይ ያፈሰሰው ያህዌ በርስቱ ላይ መሪ እንዲሆን ስለቀባው ነው፡፡

ሳሙኤል ለሳኦል ቀጥሎ ስለሚሆን ሌላ ምን የወደፊት ነገር ነገረው?

ሳሙኤል ለሳኦል ከራሔል መቃብር አጠገብ የአህዮቹን መገኘት የሚነግሩት ሁለት ሰዎችን እንደሚያገኝ ነገረው፡፡