am_tq/1sa/09/27.md

281 B

ሳሙኤል ሳኦልን ጥቂት ጊዜ በከተማይቱ ዳርች መቆየት እንዳለበት የነገረው ለምንድን ነው?

ሳሙኤል ሳኦልን እንዲቆይ ያደረገው የእግዚአብሔርን መልዕክት ሊያሳውቀው ነው፡፡