am_tq/1sa/09/20.md

609 B

ሳሙኤል ሳኦልን በነገረው ነገር እንደምን አስደነቀው?

ምንም እንኳን ሳኦል ከብንያም ነገድ እጅግ ታናሽ ከሆነው ጎሳ ቢሆንም፣የእስራኤል መሻት ሁሉ በእርሱ እና በአባቱ ቤት ላይ ነበር፡፡