am_tq/1sa/09/12.md

647 B

ባለ ራዕዩ በዚያን ቀን ወደ ከተማይቱ የመጣው ለምን ነበር?

ባለ ራዕዩ በዚያን ቀን ወደ ከተማይቱ የመጣው ህዝቡ በኮረብታማው ስፍራ ምዋዕት ያቀርብ እና ባለ ራዕዩም ምዋዕቱን ይባርክ ስለነበረ ነው፡፡