am_tq/1sa/09/09.md

605 B

ሳኦል እና አገልጋዩ ውሃ ለመቅዳት የሚወጡ ወጣት ሴቶችን ምን ጠየቋቸው?

ሳኦል እና አገልጋዩ የእግዚአብሔርን ፈቃድ ለማወቅ የሚጠይቁት ባለራዕይ በከተማው ይገኝ እንደሆነ ጠየቋቸው፡፡