am_tq/1sa/09/05.md

674 B

ጹፍ የተባለ ምድር ሲደርሱ ሳኦል አገልጋዩን ምን ማድረግ እንዳለባቸው ነገረው?

ሳኦል ለአገልጋዩ ወደ ቤት መመለስ እንዳለባቸው ካልሆነ አባቱ ከጠፉት አህዮች ይልቅ ለእነርሱ መጨነቅ እንደሚጀምር ነገረው፡፡

አገልጋዩ ለሳኦል ምን የተለየ ሃሳብ አቀረበለት?

አገልጋዩ ለሳኦል በጉዟቸው፣ ቀጥለው ወዴት መሄድ እንዳለባቸው ሊነግራቸው የሚችል የእግዚአብሔር ሰው በከተማይቱ ውስጥ መፈለግ እንደሚገባቸው ነገረው፡፡