am_tq/1sa/08/04.md

585 B

የእስራኤል ሽማግሌዎች ሳሙኤልን ምን ጠየቁት?

ሳሙኤልን እርሱ ስላረጀ እና ልጆቹም በእርሱ ምንገድ ስላልሄዱ እንደ አህዛብ ሁሉ የሚፈርድላቸው ንጉስ ይሾምላቸው ዘንድ ጠየቁት፡፡