am_tq/1sa/06/19.md

211 B

ያህዌ ሰባዎቹን የቤትሳሚስ ወንዶች የገደላቸው ለምንድን ነው?

ያህዌ እነርሱን የገደላቸው ወደ እርሱ ታቦት ስለተመለከቱ ነው፡፡