# ካህናቱ እና ጠንቆዮቹ እግዚአብሔር ግብጻውያንን እና ፈርኦንን ክፉኛ የመታው ለምንድን ነው አሉ?
እግዚአብሔር ግብጻውያንን እና ፈርኦንን ክፉኛ የመታው ልባቸውን ስላደነደኑ ነበር፡፡