am_tq/1sa/05/11.md

295 B

የአቃሮን ሰዎች ታቦቱ ወደ የት ስፍራ እንዲወሰድ ጠየቁ?

ታቦቱ ወደ ገዛ ስፍራው እንዲላክ ጠየቁ፡፡

የከተማይቱ ሰዎች ጩኸት ወዴት ደረሰ?

የከተማይቱ ሰዎች ጩኸት ወደ ሰማይ ወጣ፡፡