am_tq/1sa/05/08.md

285 B

ፍልስጤማውያን የእስራኤልን አምላክ ታቦት ወደ ምን ስፍራ ወሰዱት?

ፍልስጤማውያን ታቦቱን ወደ ጌት ወሰዱት፡፡

ያህዌ የጌትን ሰዎች በምን መታቸው?

ያህዌ በእባጭ መታቸው፡፡