am_tq/1sa/05/04.md

292 B

በማግስቱ ማለዳ ጣኦቱን ዳጎንን ወደ ቦታው ከታቦቱ አጠገብ ሲያስቀምጡት የቀረው ምኑ ነበር?

የዳጎን ደረት ብቻ ቀርቶ ነበር፤ራሱ እና እጆቹ በበሩ አጠገብ ተቆራርጦ ወደቆ ነበር፡፡