am_tq/1sa/04/19.md

308 B

ነብሰ ጡር የሆነችው የፊንሐስ ሚስት ታቦቱ መማረኩን፣ እንዲሁም የባሏ አባት እና ባሏ መሞታቸውን ስትሰማ ምን ሆነች?

የፊንሐስ ሚስት ተንበርክካ ወለደች፣ ነገር ግን የምጧ ስቃይ ጠናባት፡፡