am_tq/1sa/04/18.md

220 B

ኤሊ በቅጥሩ በር አጠገብ ከወንበሩ በጀርባው ሲወድቅ የደረሰበት ለሞት ያበቃው ጉዳት ምን ነበር?

ኤሊ አንገቱ ተሰብሮ ነበር የሞተው፡፡