am_tq/1sa/04/16.md

759 B

ዜናውን ያመጣው ሰው፣ እስራኤል በፍልስጤማውያን ስትሸነፍ በኤሊ ወንዶች ልጆች እና በእግዚአብሔር ታቦት ላይ ምን እንደደረሰ ተናገረ?

ሰውየው፣ ለኤሊ ሁለቱ ወንዶች ልጆቹ እንደሞቱ እና የእግዚአብሔር ታቦት እንደተወሰደ ነገረው፡፡