am_tq/1sa/03/19.md

206 B

ከዳን እስከ ቤርሳቤህ መላው እስራኤል ስለ ሳሙኤል ምን አወቀ?

መላው እስራኤል ሳሙኤልየያህዌ ነብይ ሆኖ እንደተሸመ አወቀ፡፡