am_tq/1sa/03/17.md

296 B

ያህዌ የነገረውን ቃል ከእርሱ መደበቅ እንደሌለበት ኤሊ ከተናገረው በኋላ ሳሙኤል ምን አደረገ?

ሳሙኤል ያህዌ የነገረውን ሁሉ ለኤሊ ተናገረ፣ ከእርሱ አንዳችም ነገር አልደበቀም፡፡