am_tq/1sa/03/12.md

385 B

የኤሊ ወንድ ልጆች በራሳቸው ላይ ምን አመጡ?

የኤሊ ወንድ ልጆች በራሳቸው ላይ ዕርግማን አመጡ፡፡

በመስዋዕት እና በቁርባን ፈጽሞ ስርየት የማያገኘው ምንድን ነው?

የኤሊ ቤት ኃጢአት በመስዋዕት እና በቁርባን ፈጽሞ ስርየት አያገኝም፡፡