am_tq/1sa/03/10.md

241 B

ያህዌ ሊያደርግ ያለው ነገር የሰሚውን ጆሮ ሁሉ ምን የሚያደርግ ነው ብሎ ተናገረ?

ያህዌ የሰሚውን ሁሉ ጆሮ ጭው የሚያደርግ ነገር አደርጋለሁ አለ፡፡