am_tq/1sa/03/09.md

202 B

ያህዌ ደግሞ ከጠራው ሳሙኤል ምን እንዲል ኤሊ ነገረው?

ኤሊ ለሳሙኤል የነገረው፣ "ባሪያህ ይሰማል ተናገር" እንዲል ነበር፡፡