am_tq/1sa/01/12.md

675 B

ሐና ለያህዌ ከልቧ ትናገር በነበረበት ወቅት፣ ካህኑ ኤሊ ስለ ድርጊቷ ምን አሰበ?

ኤሊ የሐና ከንፈሮች ሲንቀሳቀሱ ይመለከት ነበር፣ ድምጽዋን ግን አይማም ነበር፤ስለዚህም ወይን ጠጥታ ሰክራለች ብሎ አሰበ፡፡