am_tq/1sa/01/05.md

398 B

ሕልቃና ለሐና እጠፍ ድርሻ የሚሰጣት ለምን ነበር?

ለሐና እጥፍ ድርሻ የሚሰጣት ይወዳት ስለነበረ ነው፡፡

ጣውንቷ ሐናን የምትተናኮሳት ለምን ነበር?

ሐናን ትተናኮት የነበረው እንድትበሳጭ ለማድረግ ነበር፣ ያህዌ ማሕጸፀኗን ዘግቶት ነበርና፡፡