am_tq/1pe/05/08.md

706 B

ሰዎቹ ትምህርት የተሰጣቸው ምን እንዲያደርጉ ነበር?

ትምህርት የተሰጣቸው በመጠን እንዲኖሩ፣ እንዲነቁ፣ ዲያብሎስን ጸንተው እንዲቃወሙና በእምነታቸው እንዲጠነክሩ ነበር

ዲያብሎስ ምን ይመስላል?

እርሱ የሚውጠውን ፈልጎ እያገሣ የሚዞርን አንበሳ ይመስላል

ሰዎቹ ትምህርት የተሰጣቸው ምን እንዲያደርጉ ነበር?

ትምህርት የተሰጣቸው በመጠን እንዲኖሩ፣ እንዲነቁ፣ ዲያብሎስን ጸንተው እንዲቃወሙና በእምነታቸው እንዲጠነክሩ ነበር