am_tq/1pe/05/01.md

629 B

ጴጥሮስ ማን ነበር?

ጴጥሮስ ከሽማግሌዎች አንዱ፣ የክርስቶስ መከራ ምስክርና ሊገለጥ ካለው ክብር ተካፋይ ነበር

ጴጥሮስ ከእርሱ ጋር ሽማግሌ የሆኑትን የሚመክራቸው ምን እንዲያደርጉ ነበር?

የእግዚአብሔርን መንጋ እንዲጠብቁና እንዲጎበኙ መከራቸው

ጴጥሮስ ከእርሱ ጋር ሽማግሌ የሆኑትን የሚመክራቸው ምን እንዲያደርጉ ነበር?

የእግዚአብሔርን መንጋ እንዲጠብቁና እንዲጎበኙ መከራቸው