am_tq/1pe/04/07.md

307 B

አማኞቹ እንደ ባለ አእምሮ ማሰብና እርስ በእርሳቸው አጥብቀው መዋደድ የነበረባቸው ለምንድነው?

እነዚያን ነገሮች ማድረግ ያለባቸው የነገር ሁሉ መጨረሻ ስለ ቀረበና ስለ ጸሎታቸውም ነበር