am_tq/1pe/04/03.md

1.1 KiB

አሕዛብ በአማኞች ላይ ክፉን ይናገሩ የነበሩት ለምንድነው?

ስለ መጻተኞቹ፣ ስለ ተመረጡት ክፉ ይናገሩ የነበሩት እንደ አሕዛብ በመዳራታቸው፣ በሥጋዊ ምኞታቸው፣ በስካራቸው፣ ያለ ልክ በመጠጣታቸው፣ በጭፈራቸውና አስጸያፊ በሆነው የጣዖት አምልኮዎቻቸው ላይ ስለማይሳተፉ ነበር

አሕዛብ በአማኞች ላይ ክፉን ይናገሩ የነበሩት ለምንድነው?

ስለ መጻተኞቹ፣ ስለ ተመረጡት ክፉ ይናገሩ የነበሩት እንደ አሕዛብ በመዳራታቸው፣ በሥጋዊ ምኞታቸው፣ በስካራቸው፣ ያለ ልክ በመጠጣታቸው፣ በጭፈራቸውና አስጸያፊ በሆነው የጣዖት አምልኮዎቻቸው ላይ ስለማይሳተፉ ነበር

እግዚአብሔር ለመፍረድ የተዘጋጀው በማን ላይ ነው?

እግዚአብሔር ለመፍረድ የተዘጋጀው በሕያዋንና በሙታን ላይ ነው