am_tq/1pe/04/01.md

252 B

ጴጥሮስ አማኞች ራሳቸውን በምን እንዲያስታጥቁ ያዛቸዋል?

እርሱ ያዘዛቸው ክርስቶስ በሥጋ መከራን በተቀበለበት አሳብ በዚያ ራሳቸውን እንዲያስታጥቁ ነው