am_tq/1pe/03/18.md

828 B

ክርስቶስ በኃጢአት ምክንያት አንድ ጊዜ መከራን የተቀበለው ለምንድነው?

ክርስቶስ፣ ጴጥሮስንና አማኞችን ወደ እግዚአብሔር ለማቅረብ አንድ ጊዜ መከራን ተቀበለ

ክርስቶስ በመንፈስ የሰበከላቸው ነፍሳት አሁን በወኅኒ የሚኖሩት ለምንድነው?

አሁን በወኅኒ ያሉት ነፍሳት የእግዚአብሔር ትዕግስት በኖኅ ዘመን በቆየ ጊዜ ያልታዘዙት ናቸው