am_tq/1pe/03/15.md

751 B

አማኞች በእግዚአብሔር ላይ ያላቸውን ተስፋ ለመጠበቅ ምን እንዲያደርጉ ተነገራቸው?

ጌታ ክርስቶስን በልባቸው እንዲቀድሱት ተነግሯቸዋል

አማኞች በእግዚአብሔር ላይ ስላላቸው ተስፋ ለሚጠይቋቸው ሁሉ፣ ሁልጊዜ መመለስ ያለባቸው እንዴት ነው?

ሁልጊዜ በየዋህነትና በአክብሮት መልስ መስጠት አለባቸው

አማኞች በእግዚአብሔር ላይ ስላላቸው ተስፋ ለሚጠይቋቸው ሁሉ፣ ሁልጊዜ መመለስ ያለባቸው እንዴት ነው?

ሁልጊዜ በየዋህነትና በአክብሮት መልስ መስጠት አለባቸው