am_tq/1pe/02/24.md

542 B

ክርስቶስ የጴጥሮስን፣ የአማኞችንና የባሪያዎችን ኃጢአት በሥጋው በእንጨት ላይ የተሸከመው ለምንድነው?

በኃጢአት ላይ ምንም ድርሻ እንዳይኖራቸው፣ ለጽድቅ እንዲኖሩና በእርሱ ቁስል እንዲፈወሱ ኃጢአታቸውን ተሸከመ

ሁሉም እንደ ጠፉ በጎች ከተቅበዘበዙ በኋላ የተመለሱት ወደ ማን ነው?

ሁሉም ወደ ነፍሳቸው እረኛና ጠባቂ ተመልሰዋል