am_tq/1pe/01/18.md

623 B

አማኞች የተዋጁት በምንድነው?

የተዋጁት በብር ወይም በወርቅ ሳይሆን ነውርና እድፍ እንደሌለው እንደ በግ ደም በክቡር የክርስቶስ ደም ነው

አማኞች የተዋጁት በምንድነው?

የተዋጁት በብር ወይም በወርቅ ሳይሆን ነውርና እድፍ እንደሌለው እንደ በግ ደም በክቡር የክርስቶስ ደም ነው

መጻተኞቹ፣ የተመረጡት፣ ከንቱ ኑሮን የተማሩት ከማን ነበር?

ከንቱ ኑሮን የተማሩት ከአባቶቻቸው ነበር