am_tq/1pe/01/11.md

656 B

የክርስቶስ መንፈስ ለነቢያቱ አስቀድሞ ይነግራቸው የነበረው ስለ ምን ነበር?

እርሱ ይነግራቸው የነበረው ክርስቶስ ስለሚቀበለው መከራና ተከትሎት ስለሚመጣው ክብር ነበር

ነቢያቱ በፍለጋቸውና ምርመራቸው ሲያገለግሉ የነበሩት ማንን ነበር?

እነርሱ ያገለግሉ የነበሩት አማኞችን ነበር

የነቢያቱ ፍለጋና ምርመራ ውጤት እንዲታወቅ የተመኙት እነማን ናቸው?

መላእክቱ እንኳን ውጤቱ እንዲታወቅ ይመኙ ነበር