am_tq/1pe/01/06.md

419 B

በልዩ ልዩ ፈተና ማዘናቸው አስፈላጊ የሆነው ለምን ነበር?

ኢየሱስ ክርስቶስ ሲገለጥ እምነታቸው ለምስጋና፣ ለክብርና ለውዳሴ ይገኝ ዘንድ መፈተኑ አስፈላጊ ነበር

ከሚጠፋው ወርቅ ይልቅ እጅግ የሚከብረው ምንድነው?

ከወርቅ ይልቅ እጅግ የከበረው እምነት ነው